መቐለ በአውሮፕላን ጥቃት 6 ሰዎች ተገደሉ፤ የሕክምና ምንጭ
ዛሬ በመቐለ በተፈፀመ የአውሮፕላን ጥቃት ስድስት ተገድለው 22 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የአይን እማኞች እና የሕክምና ምንጮች ገለጹ ። የአየር ጥቃቱ በመቐለ በተለምዶ 05 ቀበሌ ቁጠባ ሰፈር ተብሎ በሚታወቅ አካባቢ የደረሰ ሲሆን በመኖርያ ቤቶች ላይም ውድመት ማስከተሉ ተገልጿል። ዛሬ በመቐለ በተፈፀመ የአውሮፕላን ጥቃት ስድስት ተገድለው 22 ሰዎች ደግሞ መቁሰላቸውን የአይን እማኞች እና የሕክምና ምንጮች ገለጹ ። የአየር … Continue reading መቐለ በአውሮፕላን ጥቃት 6 ሰዎች ተገደሉ፤ የሕክምና ምንጭ
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed